Artist Addisalem Getaneh Picture
12 3 1

Actress

መስከረም 1 ተወለደች ትውልድና እድገቷ ወሊሶ ነው፡፡አዱ፣አዱኮ፣ሚሚሹ እንዲሁም ፔንኪለር የተሰኙ ቅፅል ስሞች አሏት፡፡እስካሁን 14በላይ ፊልሞችን ሰርታለች የባል ጋብቻ የመጀመሪያ ፊልሟ ሲሆን አሁን በቅርቡ የሰራቸው ሀ እና ለ2 ነው፡፡ለመጀመሪያ ክፍያዋ 8000 ብር ነበር ከትወና ሌላ መደነስ፣መዝፈን ትወዳለች፡፡ ባህሪዋ ተጫዋች፣አይናፋር ናት አይናፋርንቷ ግን ስራ ላይ እንዳልሆነ ተናግራለች ስትደሰት ደስታዋን ምትገልው በመጮህ ሲሆን ስታዝን ደሞ አብዝታ ትፀልያለች፡፡በሀበሻነቷ ከምትኮራበት ነገሮች ባህላችንን፣ሰውለሰው ምንኖርበትን ትወደዋለች ብንቀይረው የምትለው ደሞ ሰአት አጠቃቀማችንን ነው፡፡አዲስ የጉማ እና የለዛ አዋርድ አሸናፊም ናት፡፡
Born in 1995 & raised in the small village called Woliso which is 114 km away from the capital city of Ethiopia, Addis Ababa. She lost her mother when she was 3 years old.As she explained ‘her father is like mother and father -he is her everything”,she is also crazy about Woliso. While she was in Woliso during her childhood she was interested to be muscian & she never thought to be a film actress.Starting in her late teens, she was performing in school . By the age of 17,Addisalem was determined to become Film actress and began her career while she was in Woliso.

Born: January 1995 in Addis Ababa

Photos & Videos

Recommended Artists