Yanchiw Leba 2 (ያንቺው ሌባ 2) (Aug. 19, 2017)

91min | Comedy | Romance

ያንቺው ሌባ 2 Production crew!!! Belay/director/, Abdi/editor/,Asefaw / sound/ and Tedi/ makeup/, Netsanet /Actor/, mekedelawit/script supervisor/,Sahar/Actress/And Awoel /Claper man/.
አጭር ሲንኦብሲስ ባለቤቱን በመኪና አደጋ ያጣው ዳግም ባለቤቱን የምትመስል ሴት በድንገት ያገኛል እራሱንም ሆነ ህፃን ልጁን ሚስቱ እንዳልሆነች ለማሳመን በሚሞክርበት ወቅት ራሱን ያላሰበው ችግር ውስጥ ገብቶ ያገኘዋል።
ተዋንያን: ነፃነት ወርቅነህ፣ ሰሀር አብዱልከሪም ደራሲና ዳይሬክተር: በላይ ጌታነህ ፕሮዲውሰር: በላይ ጌታነህ፣ሚኪያስ ዮናስ፣ኤልያስ አለ ፕሮዳክሽን:ከለር አፍሪካ ፊልም ፕሮዳክሽንና ኢልሶፊ ፊልም ፕሮዳክሽን

Directed by: Belay Getaneh

Actor(s) & Actress(s): Sahar Abdulkarim, Netsanet Werkneh

Produced by:

Written by: Belay Getaneh

Age restriction: G (General Audiences)


Comments

or to write review

Recommended Movies