Artist Henok Wondimu Mamo Picture
8 1 0

Actor

ሄኖክ ወንድሙ ሲባል ብዙ ሰው ፊጋው ወይም ሀብታሙ ይላል ሼፋ2 ላይ በጣም ተወዳጅነት አግኝቱል ከዛ ፍቅር ተራም በCD ወጣ ሄኒ ብዙ ሰው ወደደው ብዙ አፍቃሪ አገኘ፤ ከሼፋ2 በፊት መጀመርያ ትራፊኳ ላይ ቀጥሉ የማትበላ ወፍ እና ወደው አይሰሩቅ ከሼፋ እና ፍቅር ተራ በፊት ሰራ ከነሱ ቀጥሉ ዮቶጲያ፣ጳጉሜ 7 አሁን እየታየ ያለ ኑርልኝ በቅርብ የሚሚወጣ የኛ ሰፈር እና የአምለሰት ሙጬ ፊልም ላይ አለ

Photos & Videos

Recommended Artists