Alemayehu Tadesse (አለማየው ታደሰ)
ውልደቱ እና እድገቱ ሀረር ውስጥ ነው። የትያትር ፍቅሩ ከትምህርት ቤት ሚኒ ሚዲያ ክበብ አንስቶ ሳይወድቅ ተስፋ ሳይቆርጥ ወደ ዮንቨርስቲ ገብቶ ትያትር ተምሮ ለብዙ ሰዎች አስተምሯል ለምሳሌ ብርቱካን በፍቃዱ፣ግሩም ኤርምያስ፣መስፍን ሀ/እየሱስ፣ሄርሞን ሀይላይ፣ቴዎድሮስ ስዮም፣አብዱልከሪም ጀማል。。。ከብዙ ጥቂቱቹ ናቸው ከሆሊላንዳ ያፈለቃቸው በአሁን ሰዓትም የማለዳ ኮኩቦች ዳኛ ሆኑ ብዙ ተተኪዎች እያፈራ ነው። በመድረክ ስራው ያረገጠው የለም በድርሰት፣በዝግጅትም በዋነኝነት ደግሙ በትወና ያገለግላል አሁንም የብሄራዊ ትያትር ቅጥር ነው።
![]() |
March 31, 2014 |
![]() |
March 31, 2014 |
![]() |
March 28, 2016 |
![]() |
March 7, 2019 |
![]() |
Jan. 1, 2015 |
![]() |
July 12, 2018 |
![]() |
Jan. 1, 2000 |
![]() |
March 1, 2018 |
![]() |
Jan. 1, 2015 |
![]() |
April 1, 2015 |
![]() |
March 31, 2014 |
![]() |
Nov. 16, 2013 |