Rediet Terefe (ረድኤት ተረፈ)
ከአዲስ አበባ ዮንቨርስት ትያትር ጥበብ በድግሪ ሙሩቅ ናት። ትወና እጅግ ትወዳለች: የነፍሷ ጥሪ እንደሆነም ታምናለች:: ስለዚህ አንድ ብላ በሬድዮ ገራሚ ድምፇን አሰማችን:: በማምሻ ድራማ በሸገር 102.1 ላይ ተወነች። በመቀጠል የተማረችበትን ትምህርት ትያትርን በትወና ተቀላቀለች:: ሲራኖ ትያትር ላይ መሪ ተዋናይ ሆና ተውናለች እየተወነች ነው። ለአንባቢ ከሌሎች ገጣሚያን ጋራ ሆና አንድ የግጥም መድብል አድርሳለች:: ብቻዋን ደግሞ አንድ ሐሙስ የሚል የግጥም መድብል ለአንባብያን አድርሳለች:: ብዙ የግጥም ምሽቱች ላይ ረድኤትን አለማያት ግጥም ስታነብ አለመስማት ቅሬታ ሁሌ ይፈጥራል። በተጨማሪ ረድኤት ጋዜጣኛም ጭምር ናት ቡረዕ እና አርብ አደረች አራዳ የሚል ፕሮግራም በሸገር ታቀርባለች።