Solomon Muhe
(ሰለሞን ሙሄ)
Actor
|
Director
|
Writer
ደራሲ፣ዳይሬክተር፣ተዋናይ እና ፕሮዲሰር ሰለሞን ሙሄ
ውልደቱም እድገቱም አዲስ አበባ ነው። በጣም በወጣትነቱ ነው ወደ ትወና አልያም ወደ ጥበብ የገበው፤ እንደ እኔ አገለላለፅ ሰለሙን በተለይ በፊልማችን ላይ በጥሩ ሆነ በመጥፎ ብቻ አሁን ላለበት ደረጃ የራሱን ነገር ያበረከተ ባለሙያ ነው።
በ1994 ማግስት የተባለ ፊልም በድርሰት፣ በዝግጅት፣ ትወና፣ ፕሮዲሰር አልፎም ተርፎ ማጀብያ ሙዚቃ በመስራት ለህዝብ አቅርቦል ከዛም በፊት በአጃቢነት ትንሽ የማይባሉ ስራዎችን ሰርቷል።
መንጠቆ፣ የህይወት ቅመም መንትዮቹ፣ ሀረግ፣ ላም አለኝ፣ ሹገር ማሚ፣እኔ እና አንቺ፣ የፍቅር Abcd ፣ የኩሽ ምድር፣ ተወዳጅ ፣አልበም፣ አምራን፣ የገጠር ልጅ፣ ሰኔ 30፣ ያረፍኩበት፣ የጠፋው ልጅ፣ ወፍራም ዱርዬ፣ ፍቅር እንዳበደ፣ አትሂጅብኝ፣ በሳምንት ስምንት ቀን፣ የሰርጌለታ፣ ታሽጓል፣ ባላገባሁ ፣ጋንታ፣ ስስት2፣ ኑርልኝ፣ ፊደላዊት፣ ፊያሜታ፣ ፍቅር ቅር፣ አቶ እና ወይዘሮ፣ ተከፍሎል፣ የኛ ልጅ በርታ በርታ...ሌሎች ፊልሞች ላይ ተውኖል
ግን ለምን፣ ሐረግ፣ እኔ እና አንቺ(በድርሰት ዳይሬክትንክ በጋራ)፣ አምራን(በድርሰት ዳይሬክትንክ በጋራ)፣ አንላቀቅም፣ ፍቅር እንዳበደ፣ ፍቅር አለቃ የሰው ያለህ፣ የኛ ልጅ በርታ በርታ ፊልም ዳይሬክተር ነው።
ገመና እና ምን ልታዘዝ? ተከታታይ የቲቪ ድራማ ላይ ተውኖል ምን ልታዘዝ ላይ አሁንም እየተወነ ነው።
ከተዋናይት ቤተልሄም ከፍያለሁ ጋር ትዳር መስርቷል