Artists

Matias Bayu (ማቲያስ ባዩ)

Actor | Director | Writer

Mathias is an Ethiopian actor, director and writer.
የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በኮከበ አጽበሃ ትምህርትቤት በማጠናቀቅ በሚውዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ በትወና፣ በጽሁፍና በዳይሬክቲንግ ሞያ ስልጠናን በመውሰድ ሰርተፍኬትን ያገኘ ሲሆን እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ለሎች አጫጭር ኮርሶችን በነዚህ ዘርፎች ላይ ወስዷል።

Mesay Adugna (መሳይ አዱኛ)

Casting | Location-Manager | Promoter

We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to [email protected]

Mesay Girma (መሳይ ግርማ)

Actor

We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to [email protected]

Surafel Kidane (ሱራፌል ኪዳኔ)

Director | Writer

ሱራፌል ኪዳኔ መጋቢት በ1978 ዓ.ም ከእናቱ ወ/ሮ አስቴር ደስታ ተወለደ ፡፡ ምስራቅ ታሪኩ እና ሚካኤል ታሪኩ የሚባሉ ወንድምና እህት አለው፡፡ ለአያቱ ወ/ሮ ጣያቱ ተሰማ እና ለአጎቱ ተስፋዬ ደስታ የተለየ ፍቅር እንዳለው የሚገልጸው ሱራፌል ኪዳኔ የማንበብ ልምዱን ያገኘው በሳደገው አጎት ምክንያት ነው፡፡ ሱራፌል የሚኖረው ከባለቤቱ ከአርቲስት ትዕግስት ተስፋ ጋር ሲሆን ትዕግስት ተስፋ በፍቅርና ፖለቲካ ፊልም ዋና ተዋናይት ሆና ሰርታለች በተጨማሪም ወደሀገር ቤት ፊልም ላይ በረዳ ተዋናይነት የሰራች ... read more

Tadesse Masresha (ታደሰ ማስረሻ)

Director

በርካታ ስራዎች ላይ እናውቀዋለን በተለይ የሙዚቃ ቪዲዮዎች ላይ እናውቀዋለን ታደሰ ማስረሻ፡፡ ፊልሞች ላይም በ ዳይሬክቲኝ፣ሲኒማቶግራፊ፣ኤዲቲንግ ተሳትፏል ከነዚህም ያርበኛው ልጅ ፣ፍቅር በሬዲዮ ፣የገጠር ልጅ ፣አየሁሽ ፣ኢቫንጋዲ ፣ላገባ ነው፣የትነበርሽ የተሰኙ ፊልሞች ተሳትፏል፡፡