Artists

Alemtsehay Eshetu (አለምጸሃይ እሸቱ)

Actress

አለም በተለያዩ ክሊፖችና ማስታወቂያዎች ላይ ትታወቃለች። በአዲስ አበባ ቦሌ አከባቢ ተወለደች። ከፍሎ ሟች የሚለው ፊልም ላይ ተውናለች። የሰላም ተስፋዬና የማህደር አሰፋ አድናቂ ናት። ባሁኑ ሰዓት የቢዝነስ ማኔጅመንት ተማሪ ስቶን፤ ወደፊት በፊልሙ ዘርፍ ሰፊ ተሳትፎ የማድረግ እቅድ አላት።

Betel Mengistie (ቤተል መንግስቴ)

Actress

ትውልዷ በመዲናችን ሸገር ሲሆን 2 አይንና በአብዮቱ ፊልሞች ላይ ተውናለች።

Nuhamin Meseret (ኑሃሚን መሰረት)

Actress

ኑሃሚን መሰረት በ አዲስ አበባ ዮሴፍ አከባቢ ተወለደች። ምንም እንኳን “በህግ አምላክ” ለመጀመርያ ጊዜ በትወና የተሳተፈችበት ቢሆንም የትወና ተሰጦ እንዳላት አሳይታበታለች።