ወላፈን

The new mom Hanan Tarq (እንኳን ደስ ያለሽ ሃናን)

በተለያዩ የሃገራችን ፊልሞች እና ወላፈን የቴለቭዥን ድራማ ላይ የምናውቃት ሃናን ታሪክ ወንድ ልጅ መውለዷን በትናንትናው ለት በInstagram ፔጇ ላይ ፖስት ባረገችው ፎቶ አስታውቃለች። Team EtMDB ለሷ፣ ለቤተሰቦቿና ለመላው አድናቂዎቿ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክታችንን ለናስተላልፍ እንወዳለን።
Hanan

Latest News and Articles