The Weeknd Cuts Ties with H&M (አቤል ተስፋዬ ከH&M ጋር የነበረውን ኮንትራት ኣቋረጠ)

ታዋቂው የስዊድን የልብስ አምራች ኩባንያ H&M ብዙዎችን ያስቆጣ የሁዲ ሹራብ አንድ ጥቁር ህጻን ተለብሶ በላዩ ላይ "Coolest monkey in the jungle" የጫካው አራዳ ዝንጀሮ የሚል ጽሁፍ ይነበብበታል። ይህ ምስል ብዙዎችን አስቆጥቷል። እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2016 ጀምሮ ወኪል የነበረው ኢትዮጵያ ካናዳዊው አቤል ተስፋዬ(The Weeknd) በሁነታው እንዳልተደሰተና ከH&M ጋር የነበረውን ኮንትራት እንደሚያቋርጥ በሶሻል ሚድያ ላይ አስታውቋል። H&M ወድያዉኑ የሁዲውን ሽያጭ ከUS ገበያ አንስተውታል። ኩባንያው ለፒትፎርክ በተሰጠው መግለጫ ላይ "ይቅርታ, ብዙ ሰዎች ስለ ምስሉ በጣም የተበሳጩ መሆናቸውን እገነዘባለን.እኛ በ H & M መሥሪያ ቤት ውስጥ የምንሠራው እኛ ተስማምተን እንሰራለን. ስለዚህ ትክክለኛውን ህትመት መመለስን እናሳያለን, ስለዚህ ምስሉን ከጣቢያችን ላይ ብቻ ሳይሆን በመላው የምርት አቅርቦታችን ላይ ያለውን ልብስም ጭምር አላጠፋንም.እኛም ጥርጣሬው በተደጋጋሚ ያልተከተለ መሆኑን እናውቃለን. ለምን እንዲህ ዓይነት ስህተት በድጋሚ እንዳይከሰት ለመከላከል ያስቻለው."

እንደሚታወቀው አቤል የመጀመርያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ኦስካር እጩ ነው።


Comments

or to write a comment

Latest News and Articles

Ethiopian movie news and article - Asansiro
read more