10 things you didn't know about Girum Ermias (ስለግሩም ኤርምያስ የማታውቋቸው 10 ነገሮች)

  1. በወጣትነቱ በፈፀመው ስህተት ተፈርዶበት ማረምያ ቤት (እስር ቤት) ታስሮ ነበር
  2. በጭሰ ተደብቄ ፊልም ላይ ሀሺሽ በመጠቀሙ ምክንያት ክስ እንዲቀርበበት እንቅስቃሴ ተጀምሮ ነበር
  3. ስደት ሊወጣ መንገድ ላይ የሆሊላንድ አካዳሚ ማስታወቅያ ሰምቶ ለመማር ተመልሶል
  4. ዱባይ ሄዱ ተዋናይ መሆን ለሚፈልጉ ሰዎች ሰልጠና ሰጥቱል እንዲሁም የተወሰኑ ፊልሞች ላይ ትወና ዳይሬክተር ነው
  5. ከሰራባቸው ፊልሞች ከ70% በላይ ላይ የፊልም ፅሁፎ ከደራሲዎች ጋር ድጋሚ ፅፎል፤ እንደ እገዛም በትወና ያልተሳተፈበት የጓደኞቹን ፊልሞችን ስክሪብት ፅፎል።
  6. የኢትየጵያ ቦክስ ፌደሬሽን አባል ነው
  7. ከትወና በፊት በቦዲ ጋርድነት ይሰራ ነበር
  8. አምስት በዳኞች የተካሄደ አራት በአድማጮች ምርጫ አንድ በአፍሪካ በጥቅሉ አስር አዋርድ አግኝቶል
  9. የፊልም ስራ ጥበብ የሚል መፅሀፍ ተርጎሞ ለዕትመት አቅርቦል
  10. ከትወና እና ከድርሰት ባሻገር ትንሽ የማይባሉ መድረኩችን መርቶል


Comments (1)

or to write a comment

Natnael Mulatu

April 8, 2019, 12:57 p.m.

Girum #1 always...he's true complete actor

Latest News and Articles

Ethiopian movie news and article - Asansiro
read more