April 2, 2019, 12:09 a.m. by EtMDB
እ.ኤ.አ በ1992 ዓ.ም. ነበር የመጀመርያው አላዲን የተሰኘው ፊልም ለተመልካቾች የደረሰው። ይሄው አሁን ደግሞ ፊልሙ እንደገና በአክሽን የፊልም ዘውግ ተሰርቶ ለተመልካች ሊደርስ መሆኑን ከወደ ዲስኒ የተሰማው ዜና ይዘግባል። በጋይ ሪቺ ዳይሬክት የተደረገው ይህ ፊልም ዊል ስሚዝ ፣ ነቪድ ኔጋባን ፣ ፍራንክ ዎከር ፣ ማርዌን ኬንዛሪን እና ጃዝመን ማናን እንደሚያካትት ለማወቅ ተችሏል።