Artist Edelework Tassew Picture
8 1 0

Actress

እድል፦ ጢባጢቤ፣ ስር ሚዜዋ፣ ቀሚስ የለበስኩ'ለት ፣ ታሽጓል፣ ፍቅሬን ላድን፣ መባ፣ ጊዜ ቤት፣ ስስት 2፣ እንደ እናት እና ባላገባሁ ፊልሙች ላይ ተውናለች። ♣ በስር ሚዜዋ ፊልም የአመቱ ምርጥ ረዳት ተዋናይት በሚል በ9ኛው ኢተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል አሸንፋለች። ♦ አሁን ደግሙ በ4ተኛው ጉማ ሽልማት በምርጥ ተዋናይት ዘርፍ በመባ ፊልም ታጭታለች፤ የታጨችበት መባ ፊልም ደግሙ ከሚመለከተው 16 ዘርፍ በ13ቱ ታጭቱል። Edlework is one of the nominee of 10th Ethiopian International Film Festival on best actress category on her role in the movie Fikren Ladin (ፍቅሬን ላድን). She is also nominated for the 4th Gumma Awards for the acting on Meba (መባ)

Nick name: Edil (እድል)

Photos & Videos

Recommended Artists