Alemseged Tesfaye (አለምሰገድ ተስፋዬ)
ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ ብስራተ ገብሬል ነው። የመጀመርይውን ስራ የመስራት እድሉን ያገኝው ሰፈር ውስጥ የሚያቀው ደራሲ፣ሲኒማቶግራፈር እና ዳይሬክተር አብይ ፋንታ በሰጠው እድል ነበር አንድ ብሎ እቴጌ ላይ የተወነው። ቀጥሎም መሪ ተዋናይነት ቦታ ይዞ በይበልጥ ያሳወቀውን እቴጌ 2 ዘመቻ ድንግል ፍለጋ ላይ ሰራ እያለ መካኒኩ፣ሹገር ማሚ፣ሼፋ፣ የማናት፣ነፃ ትግል፣ያረፈደ አራዳ፣ውጪ ጉዳይ፣ስሌት፣ላ ቦረና፣ስር ሚዜዋ፣ማርኩሽ፣ በመንገዴ ላይ፣የአራዳ ልጅ፣አስረሽ ፍቺው፣ያነገስከኝ፣አስታራቂ፣እውነት ሀሰት፣ሌላ ማፍያ፣ እንጠይቃት፣ እንደ እናት እና ያበደች የአራዳ ልጅ ሶስት ላይ ሰርቱል። 6ተኛው ለዛ የአድማጮች ምርጮ ምርጥ ተዋናይ በያበደች የአራዳ ልጅ 3 አሸናፊ ነበር አለምሰገድ ተስፋዬ
Asresh Fichiw (አስረሽ ፍቺው) | June 6, 2016 |
Astaraki (አስታራቂ) | Jan. 1, 2015 |
Astaraki 2 (አስታራቂ 2) | Sept. 12, 2018 |
Bemengede Lay (በመንገድ ላይ) | March 15, 2015 |
Endenat (እንደ እናት) | Dec. 7, 2016 |
Ewunet Haset (እውነት ሀሰት) | July 9, 2016 |
Lela Mafia (ሌላ ማፊያ) | Aug. 16, 2017 |
Markush (ማርኩሽ) | Jan. 1, 2015 |
Netsa Tegel (ነፃ ትግል) | Sept. 1, 2012 |
Sere Mizewa (ስር ሚዜዋ) | Jan. 1, 2000 |
Yabedech-Yarada Lij 3 (ያበደች-የአራዳ ልጅ 3) | July 9, 2017 |
Yanegeskegn (ያነገስከኝ) | April 1, 2015 |
Yarada Lij (የአራዳ ልጅ) | Aug. 1, 2015 |
Yefikir Sew (የፍቅር ሰው) | Sept. 27, 2019 |
Yiwatalen (ይዋጣልን) | April 3, 2019 |
Zekiwos (ዘኪዮስ) | July 1, 2011 |