105min | Drama
እውነት በማናገሩ እውነቱ የሚል ስያሜ የተሰጠው ጠበቃ ታሪክ የሚያጠነጥን ፊልም ነው:: በአንድአንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው የበረከት ወረደ (ማያ) ፊልም እውነት ሀሰት:: ተዋንያኖቹ : አንጋፋው እና ተወዳጁ ተዘራ ለማ ( ወጣቶቹ ደግሞ ) አለምሰገድ ተስፋዬ ሙሉዓለም ጌታቸው እና ቃልኪዳን ጥበቡ ድንቅ የትወና ብቃታቸውን ያሳዩበት ምርጥ ፊልም
Directed by:
Actor(s) & Actress(s): Kalkidan Tibebu, Alemseged Tesfaye, Biruktawit Shimeles, Mekonnen Leake, Mulualem Getachew
Produced by: Faris Biru
Written by:
Age restriction: G (General Audiences)