Kalkidan Tibebu (ቃልኪዳን ጥበቡ)
ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ዶሮ ማነቂያ ሰፈር ነው፡፡ወደፊልም ሙያ የገባችው እናቷን በመከተል ነበር፡፡የሞዴሊንግ፣የትወና፣የዳንስ ትምህርቶችን ወስዳለች፡፡እስካሁን ከ 14 በላይ ፊልሞችን ሰርታለች:: ከነዚህም ውስጥ ሰምታ ይሆን እንዴ፣ሚስቴን ቀሙኝ፣ደስ የሚል ስቃይ፣ምዕራፍ ሁለት፣መሀረቤን፣እውነት ሀሰት፣አብስትራክት፣ከደመና በላይ በቅርቡ የወጡ አቶ እና ወይዘሮ፣እሱ እና እሷ........የመሳሰሉትን ሰርታለች፡፡በ 12ተኛው የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል የአመቱ ምርጥ አክትረስ በመባል ከደመና በላይ በተሰኘው ፊልም አሸናፊ ሆናለች፡፡
Nick name: Kal (ቃል)
![]() |
Oct. 11, 2018 |
![]() |
Nov. 17, 2017 |
![]() |
July 9, 2016 |
![]() |
Jan. 1, 2015 |
![]() |
Feb. 1, 2015 |
![]() |
July 24, 2016 |
![]() |
Jan. 1, 2000 |
![]() |
Oct. 11, 2019 |
![]() |
Jan. 1, 2000 |
![]() |
March 31, 2014 |
![]() |
Oct. 10, 2018 |