Michael Million (ሚካኤል ሚልዮን)
ውልደት እና ዕድገቱ አዲስ አበባ አሜሪካ ግቢ ነው። በልጅነቱ ብዙ ሙያ ይነካካ ነበር ተዋናይ ከመሆኑ በፊት አስተማሪም የጥበብ ፍላጎቱ ከፍ ከፍ ብሎ አዲስ አበባ ዮንቨርስቲ የትያትር ምሩቁ ነው በአርቱ ላይ ከፍ ብሎ መቀጠል ጀምሯል። የፊልም ፅሁፍ በማፃፍ ብዙ ፊልሞች ላይ ሰርቷል ያልታሰበው፣የወንዶች ጉዳይ፣አይገባንም。。。እንደ ምሳሌ መጥቀስ ይቻላል።
Spouse: Meaza Takele
Aygebanm (አይገባንም) | Jan. 1, 2015 |
Ayrak (አይራቅ) | May 1, 2014 |
Bale Guday (ባለ ጉዳይ) | March 3, 2017 |
Besamint 8 Qen (በሣምንት 8 ቀን) | June 6, 2016 |
Fidelawit (ፊደላዊት) | June 6, 2016 |
Fikir Qir (ፍቅር ቅር) | June 8, 2016 |
Mensut (መንሱት) | June 6, 2016 |
Pendulem (ፔንዱለም) | March 13, 2012 |
Tibatibe (ጢባጢቤ) | Aug. 30, 2015 |
Yaltasebew (ያልታሰበው) | Jan. 1, 2015 |
Yewendoch Guday (የወንዶች ጉዳይ) | June 1, 2007 |