91min | Comedy
እውነት ፊልም ፕሮዳክሽን ከዚህ ቀደም እጅግ ተወዳጅና በተመልካች ዘንድ ተናፋቂ የነበሩትን ምርጥ ሚባሉትን ፊልሞች ሰርቶ ማቅረቡ ይታወቃል ( ለመጥቀስ ያክል ) የአርበኛው ልጅ =የገጠር ልጅና = እንዲሁም በተመልካች ዘንድ እልል የተባለለት ተወዳጁ ፊልም ሳቅልኝንም አቅርቦልናል....አሁን ደግሞ = ባለ ጉዳይ በሚል እርእስ እጅግ በጣም ድንቅ ፊልም ይዞላቹ ከች ብሏል ማንም ሰው እዳያመልጠው ፡፡
Directed by: Birhanu Worku
Actor(s) & Actress(s): Hanna Yohannes, Michael Million, Dereje Haile
Produced by:
Written by: Birhanu Worku
Age restriction: G (General Audiences)