Movies

Sorted by:
400 Fikir (400 ፍቅር) (2013)

100min

ሁለት የተለያየ ባህሪ ያላቸው ወንድምአማቾች አንዱ ለአንዱ የሚከፍለው የፍቅር መሰዋትነትን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Girum Ermias , Fikirte Desalegne

45 Ken (45 ቀን) (2013)

91min

በልጅነቱ በተነገራት ተረት ምክንያት እርግማን የምትፈራ ወጣት በአንዲት የህይወቷ አጋጣሚ ባጋጠመኝ እርግማን ሁለት ፍቅረኞቿን አጣሁ ብላ የምታስብ ሴት በመጨረሻ ያጋጣማትን ፍቅር ለማዳን ስትጥር የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Mahder Assefa

Amaregn (አማረኝ) (2013)

95min

ብዙ ነገር የሚያምራት ነፍአጥሩ ሚስቱን ሌትተቀን የሚታዘዝ አባወራ ከእሱ ሽሽት የወሰደው እርምጃ ዋጋ ሲያስከፍለው ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Amanuel Habtamu , Mekonnen Leake , Kassahun Fiseha

Arenguade Meret (አረንጓዴ መሬት) (2013)

24min Documentary

የዛፍ መቁረጥ፣የደን መንመናመን ምን ያህል እየጉዳን እናዳለ የሚተርክ ነው

Director(s): Amleset Muchie

Actor(s) & Actress(s):

Askerenu (The Corpse) (አስከሬኑ) (2013)

91min Tragedy

Wondwossen, a gynecologist who dreams of opening a private clinic, wants Roza – a patient he’s having an affair with – to kill her husband Samson so that they can build a new li... read more

Director(s): Tamiru Berhanu

Actor(s) & Actress(s): Abebe Balcha , Fitsum Tsegaye , Yohannes Tefera , Tamiru Berhanu , Admasu Kebede

Atameralech (አጣምራለች) (2013)

95min

ከአሜሪካ የመጣ ዲያስፖራ ሚስት ለማግበት ያገኛትን ሴት የራሱ ለማድረግ የሚያደርገውን ጥረት የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Bechis Tedebqie (በጭስ ተደብቄ) (2013)

100min Drama

በድብቅ የሚያፈቅራትን ሴት ለማስደሰት ሱስ ውስጥ ገብቶ እሷ ከሱስ ብትወጣም እሱ በጭስ ውስጥ ተደብቆ የሚደርስበትን መከራ የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s): Fitsum Asfaw

Actor(s) & Actress(s): Girum Ermias , Selam Tesfaye , Aziza Ahmed , Fitsum Asfaw

Bente Fikir (በእንተ ፍቅር) (2013)

91min

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Betoch (ቤቶች) (2013)

25min Comedy | TV-Series

We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Bodyguard (ቦዲ ጋርድ) (2013)

104min

ትንሽ እህቱን ላማሳካም ብዙ አሳዳጅ ያላት የሀብታም ልጅ ቦዲ ጋርድ ሆኖ የሚያጋጥመውን ችግር ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Mahder Assefa

College And Beauty (ኮሌጅ እና ውበት) (2013)

105min

በኮሌጅ ውስጥ ቆንጆ በመሆን ባለመሆን ውስጥ ስላሉ ነገሮች እና ስለሚያጋጥሙ ነገሮች የሚያት ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Dana (ዳና) (2013)

35min TV-Series

በምርመራ ጋዜጠኞች ዙርያ ስለሚያነሱት ጉዳይ የሚያትት በውስጡ ብዙ ታሪኮች ያሉት ለተከታታይ ሳምንት የሚታይ ደራማ ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Yetnayet Tamrat , Meron Getnet , Michael Tamire , Bayush Kebede , Emebet Woldegabriel , Haregewoin Assefa , Bezawit Mesfin , Welela Assefa , Etsehiwot Abebe , Fitsum Tsegaye , Shimeles Abera , Yohannes Tefera , Meron Engeda