Movies

Sorted by:
Abay Vs Vegas (አባይ ወይስ ቬጋስ) (2010)

120min Suspense

አግብታ አሜሪካ ለመሄድ ትንሽ ቀን የቀራት ወጣት በአጋጣሚ ከአንድ ታታሪ ገበሬ ጋር ፍቅር ይዟት ቀጣይ ህይወቷን መወሰን ሲቸግራት ያሳያል

Director(s): Theodros Teshome

Actor(s) & Actress(s): Solomon Bogale , Girum Ermias , Blen Mamo , Rekik Teshome

Triangle 2 (ሶስት-ማዕዘን-፪) (2016)

92min Drama | Suspense

Sost Maezen AKA "Triangle" stars the aforementioned Solomon Bogale, as well as the newly popular television and film star Mahider Assefa, Muluken Teshome (Theodros's brother), a... read more

Director(s): Theodros Teshome

Actor(s) & Actress(s): Solomon Bogale , Abebe Balcha , Selam Tesfaye , Mahder Assefa

Tsinu Kal (ፅኑ ቃል) (2013)

111min Romance | Suspense

Beza, works as an accountant in an Addis bank while supporting her brother and sister in Gonder. As her romance with the quietly charming businessman Abel (Girum Ermias) blossom... read more

Director(s): Daniel Beyene

Actor(s) & Actress(s): Mahder Assefa , Girum Ermias , Elias Wosenyeleh

Yetikur Fert (የጥቁር ፈርጥ) (2014)

91min Drama

የኢትዮጲያ ቅርስ ከሆኑ ውስጥ አፍሮ አይገባ መስቀል የሰረቁ ቡድኖች ለመያዝ የሚደረግ ጥረት የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s): Tilahun Zewge

Actor(s) & Actress(s): Aziza Ahmed , Tilahun Zewge

Adinas (አዲናስ) (2015)

110min Drama

አባቱን በስራ ለማገዝ ከምትኖርበት ሀገር የመጣች ከማዕበረሰቡ የተለየ አሳተሰብ ያላት ዲያስፖራ የአባቱን ድርጅት ለማስተዳደር ወደ እንጅባራ ሄዳ እዛ የሚያጋጥማትን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Roman Befkadu

Beqenat Mekakel (በቀናት መካከል) (2015)

30min Drama | Family | TV-Series

Short description New serial movie on EBS, starring Meseret Mebrate, Shemeles Bekele, Alebachew Mekonen, Adanech W/gebriel, Meseret Hhiwet, Wasihun Belay, Zelalem Yitagesu, and ... read more

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Alebachew Mekonnen , Shemeles Bekele , Addisalem Getaneh , Wasihun Belay , Meseret Mebrate , Mahlet Fekadu

Bemengede Lay (በመንገድ ላይ) (2015)

90min

በምሽት የ6ትወር ልጅ የተጣለበት ሰው የልጁን እናት ለማግኝት የሚያደርገውን ጥረት የሚያጋጥመውን ውጣ ውረድ ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Shewit Kebede , Alemseged Tesfaye , Fikirte Desalegne , Melat Nebiyu

Lamba (ላምባ) (2015)

123min

ደስተኛ የነበሩ ቤተሰቦች የቤታቸው ተወዳጅ ልጅ ባጋጠማት በሽታ ቤተሰቡ ላይ የሚደርሰውን ችግር እና ውጣ ውረድ ያሳያል

Director(s): Anteneh Haile

Actor(s) & Actress(s): Lidya Moges , Girum Ermias , Meron Engeda , Welela Assefa

Haryet (ኅርየት) (2015)

110min Drama

ከውጪ የመጣች ዲያስፖራ ጓደኛዋ የአምዕሮ በሽተኛ ሆኖ ጉዳና እንደወጣ ሰምታ እሱን ለመታደግ የምታደርገውን ጥረት እና በህይወቱ የሚፈጥረውን ችግር ያሳያል

Director(s): Berhane Getachew

Actor(s) & Actress(s): Girum Zenebe , Meseret Mebrate

Athid (አትሂድ) (2014)

95min

ጥሎት የሚይሄደውን ወደ ስደት የሚደውን ፍቅረኛውን ለማስቁም የምትጥር አፍቃሪ የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Amalayu (አማላዩ) (2011)

100min

ሁሉንም ሴት አውቃለው ሁሉንም ሴት አማልላው የሚል ወጣት አንዲት ጠበቃ ፍቅር አስይዛለው ብሎ ቁማር ስላስያዘ እሷን ለማስፈቀር የሚያደርገውን ጥረት ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Mahder Assefa , Girum Ermias

Yaye Yifredew (ያየ ይፍረደው) (2015)

105min Drama

በህይወት አጋጣሚ የተላያዩ ባል እና ሚስቶች በአጉል ጥርጣሪ እንዴት እንደሚረበሹ እና እንደሚጉዱ የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s): Tewodros Legesse

Actor(s) & Actress(s): Mariamawit Fitsum , Tewodros Legesse , Aziza Ahmed