Writer,director and actor at Agaboos press works and film production.
አዲስ እንግዳ፣አንላቀቅም፣ሁለት አረንጓዴ ጠርሙሶች፣ሀገርሽ ሀገሬ፣ባማካሽ。。。የሰራባቸው ፊልሞች ናቸው። ከቲቪ ድራማ ደግሙ ሞጋቾች ላይ ተውኖል። በይበልጥ የታወቀው አዲስ እንግዳ ላይ ወከላቲስ ሆኑ ሲተውኑ ነው።
በርካቶች መልካም ስነ-ምግባር ያለው ተዋናይ ነው ይሉታል። በ1972 ዓ.ም አሮጌው ቄራ አካባቢ ተወልዶ ያደገው የዛሬው የመዝናኛ አምድ እንግዶችን በፊልም ደረጃ ዕጣ-ፈንታ፣መስዕዋት፣ አዲስሙሽራ፣ 70/30፣ አስክሬኑ፣ ውበት ለፈተና፣ የትሮይ ፈረስን ጨምሮ ከ30 በላይ ፊልሞችን ሰርቷል። የጀግኖች ማህደር፣ ቅድስተ-ካናዳ፣ ሜዳሊያ፣ ምዕራፍ አራት፣ የብዕር ስምን ጨምሮ በቅርቡ በሚከፈተው የደራሲ ውድነህ ክፍሌ “የደመና ዳንኪረኞች” ቴአትሮች ላይ ተውኗል። በቲቪ ድራማዎቹ ከሚጠቀሱለት መካከል ሾፌሩ፣ አን... read more