Artists

Tsedey Moges Dawit (ፀደይ ሞገስ ዳዊት)

Actress

We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to [email protected]

Tseganesh Hailu (ፀጋነሽ ሀይሉ)

Actress | Producer

ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው ወደ ትወና ከመግባቷ በፊት ሞዴል ነበረች፤ ከሞደሊንግ ወደ ትወና ከመጡ በርካታ እንስት ተዋንያን ውስጥ ናት። ስጦታ፣ውበት ለፈተና፣ሶስት ማዕዘን፣ረብኒ፤ የመሀን ምጥ፣ሰላም ነው?፣የእግዜር ድልድይ እና የአርበኛው ልጅ 2 የተወነችባቸው ፊልሞች ናቸው። ሰላም ነው? እና የአርበኛው ልጅ ሁለት? ፊልሞች ደሞ ፕሮዲሰር ናት። በ7ተኛው አዲስ ሙዮዚክ አዋርድ ላይ በምርጥ ተዋናይት በሰላም ነው? ፊልም አሸናፊ ናት ፀጋነሽ ሀይሉ።

Wasihun Belay (ዋሲሁን በላይ)

Actor

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ቄራ ነው ትወናን ከትምህርት ቤት ወደ ቀበሌ እያለ ትያትር ቤት መስራት ቀጠለ በርካታ ትያትሮች ተውኑል ከቅርብ ጊዜዎች እንኳን የፍቅር ማዕበል እና አዝማሪ እና አልቃሽን መጥቀስ ይቻላል። ከትወናም በተጨማሪ ገጣሚ ነው የግጥም መዕድብሎች አሉት በርካታ ደራማዎችን አዲስ ቲቪ ላይ ተውኑል። በይበልጥ የታወቀው በቀናት መካከከል ላይ ሲተውን ነው።

Welela Assefa (ወለላ አሰፋ)

Actress

አንጋፋ ብለን ከምንጠራቸው ተዋንያን ውስጥ ዋና ናት። በሀገር ፍቅር በአዲስ አበባ ማዘጋጃ እንዲሁም በብሄራዊ ትያትር በርካታ የመድረክ ሰራዎችን ሰርታለች ብዙ ፊልሞች የሬዲዮ ድራማዋች እና ቲቪ ድራማዎች ላይ ተውናለች አሁንም በትወና አለም ውስጥ ናት።

Yafet Henock (ያፌት ሄኖክ)

Actor

Yafet Henock Tefera was born in 1989 in Addis Ababa, Ethiopia. He attended high school in Miskaye Hizonan Primary and Secondary School. Then he joined Bahir Dar University to squire BA degree in Accounting. After his graduation, Yafet joined Ethiopian Airlines as a Junior Marketing Officer in which he received a Dip... read more

Yared Negu (ያሬድ ነጉ)

Actor

ውልደት እና ዕድገቱ አውቶቢስ ተራ ነው በልጅነቱ ብዙ ኪነ ጥበብ ሰራዎችን ይሞክር ነበር መጀመርያ ከህዝብ ጋር የተዋወቀው በዳንሰኝነት ነው:: ቀጥሎ በተከታታይ በለቀቃቸው ነጣላ ዜማዎች ከህዝብ ጋር በይበልጥ ተቀላቅሎ እያለ በትወና መጥቱል ያሬድ ነጉ። የሰራው ፊልም ደስ ይላል የሚል ርዕስ አለው ከእራሱ ባህሪ የራቀ አይደለም ብሎ ያመነው ዳይሬክተር እንዲሰራ ጋበዘው:: ያሬድም በልጅነቱ ጥበብ ነክ ያልሞከረው ነገር ስለሌለ የቀረበለትን ጥሪ ተቀብሎ ተውኗል።

Yared Alebacew (ያሬድ አለባቸው)

Director

We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to [email protected]

Yared Zeleke (ያሬድ ዘለቀ)

Director | Writer

The director of the first Ethiopian movie that was selected for the Cannes Film Festival. The movie was started as a 20 page thesis while Yared was a student at New York University Film School.

Yayehrad Mamo ( ያይዕራድ ማሞ)

Actor

ትውልድ እና እድገቱ አዲስ አበባ ነው። ተዋናይ የመሆን ህልም ባይኖረውም ፊልም ማየት ግን ሲበዛ ያስደስተዋል በአጋጣሚ ነበር ወደ ትወናው የተቀላቀለው አንድ ፊልም ሰቶር ለጥቂት ጊዜ በእራሱ ስራ ምክንያት ከፊልሙ ጠፍቱ ነበር ምንም ቢዘገይም በቲቪ ድራማ ደጋሚ ወደ ትወናው ተቀላቅሉ ፊልሞችን ሰርቷል።

Yeneneh Engidawerk (የኔነህ እንግዳወርቅ)

Actor | Casting | Location-Manager | Producer | Production-Manager

Yeneneh is a director/ actor/ producer/ and production manger.

Yetnayet Tamrat (የትናየት ታምራት)

Actress | Producer

ወርቅበወርቅ፣ፍቅር ሲመነዘር፣ሼፋ 2፣ያነገስከኝ እና 50 ሎሚ ላይ ተውናለች፤ ዳና የቲቪ ድራማ ላይ ተውናለች እየተወነች ነው። ያነገስከ'ኝ እና ሃምሳ ሎሚ ፕሮዲሰር ናት የትናየት ታምራት ሚሚ