We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
ውልደት እና እደገቱ አዲስ አበባ ነው ፊልም ማየት አብዝቱ ስለሚወድ ፊልም ማስራት ፍላጎቱ አድጉ ቶም ቪዲዮ ተምሩ ወደ ስራው ለመግባት ተንደረደረ። ሲኒማቶግራፈር ሆኑ በኢትዮጲያ ፊልም ተቀላቀለ።
ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ የካ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ ነበር በፊልም ስራ የተለከፈው ወደ ትወናው ለመግባት ግን ትንሽ ጊዜ ፈጅቶበታል በሌላ ሙያ ውስጥ ቆይቷል ወደ ትውናው ከመምጣቱ በፊት ምንም ቢሆን ግን ለቁጥር የሚታክቱ ፊልሞች ላይ ተውኖል።
ውልደት እና እደገቱ አዲስ አበባ ኡራኤል ነው ከትወና በፊት ሞዴሊንግ ተምራ አንዳንድ መድረኮች ላይ በሞዴሊንግ ሰርታለች ወደ ትወናው እስካሁን ለተመልካች ባልወጣ ኪሪስ ኪሮስ በተባለ ፊልም ተውና ነበር።
Actor | Director | Producer | Writer
ተወልዱ ያደገው አዲስ አበባ ነው ከልጅነቱ በሚያየው ሆሊዮድ እና ቦሊዮድ ፊልሞች ነበር ወደ ፊልሙ መሳብ የጀመረው። ትወና መስራት የጀመረው ከጓደኞቹ ጋር ሀበሻ ግሩብ የሚል መስርተው ነበር:: ብዙ መድረክ መስራት የጀመሩት ብዙም ከሰሩ በኋላ ኢሳም ቡዱኑን ለቆ ለብቻው መስራት ጀመረ።
ውልደቱ እና እድገቱ ሐረር ላይ ነው። የልጅነት ህልሙን ለማሳካት ወደ ሆሊላንድ ጥበብ ማዕከል አምርቶ ትምዕርቱን ወስዷል:: በይበልጥ የሚታወቀው በስሙ የተወነበት የወንዱች ጉዳይ አንድ ፊልም ነው። በአሁን ሰአት ኑሮን በአሜሪካ አድርጉል።
Actor | Director | Producer | Writer
ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ጣልያን ሰፈር ነው። ለትወናው ያለው ፍቅሩ አብሮት አድጉል ማለት ይችላል ጥሙን ለመወጣት ከመላኩ አሻጋሪ ቡድን ተቀላቅሎ በርካታ ትያትሮችን ድፍን ኢትዮጲያ ላይ አስይቱል አዲስ አበባ ባሉ ትያትር ቤቶች በተጋባዥነት ተውኖል፣በርካታ የማስታወቂያ ስራዎችን አቅርቦል አሁን ከትወናው በተጨማሪ መድረክ መምራት እና ፕሮግራም ማቅረብን በተጨማሪ ይሰራል።
Actress | Director | Producer | Writer
ፊልም መሰራት የቀን ተሌት ህልሟ ነበር ሆሊላንድ የጥበብ ማዕከል ትምህርት ወስዳለች ወዲያው ወደ ጥበቡ እንዳትገባ በተማረችበት ሙያ ማገልገል እናዳለባት ተሰማት ትንሽ ብትዘገይም ወደ ጥበቡ ለመግባት ባዛው ሳትቀር ፊልም ፕሮዲይስ አድርጋ ተቀላቀለች። በአሁን ሰዓት ፊልም ሰሪዎች ማህበር ፀሀፊ ናት።
Actress | Screenwriter | Writer
Azeb Worku is a well-known performing arts personality that some may know better as her character in the Dana TV series and her aspirations and the role of women in the arts and in society. source: onlineethiopia.net
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ 4ኪሎ ነው። ወደ ትወናው የተቀላቀለው ቅርጫት ኮስ ሲጫወቱ ታቶይ ነው። ከትወና በፊት የሚዲያ ባለሙያ ነበር እስከ ቅርብ ጊዜ የኢትዮፒካሊንክ አዘጋጅ ነበር የራሱንም ቲቪ ፕሮግራም ናሁ ላይ ጀምሮ ነበር አልቀጠለም እንጂ።
ውልደት እና እድገቱ በሰሜኑ ክፍል ራያ ውስጥ ነው። ፊልም የማየት ፍቅሩ ፊልም ለመስራት ኧነሳስቱታል ወደ አዲስ አበባ መጥቱ ከጓደኛው ጋር ሆኑ የመጀመርያ ፊልሙን ለተመልካች አበቃ ካዛ ቀጥሉ በግሉ ትንሽ ያማይባሉ ፊልሞች ለተመልካች አቅርቦል።