ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው ትወና ቢወድም እንኳን ሳያስብ ወደ እዚህ እንደገባ ይናገረል የቅርጫት ኳስ ተጨጫዋች ነው በዛ አጋጣሚ ነበር የመጀመርያ ፊልሙን መስራት የቻለው በአሁን ሰዓት በሌላ ዘርፍ ትምዕርት ላይ ይገኛል።
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ መካኒሳ ነው:: የፊልም ባለሙያ ከመሆኑ በፊት ትምህርት ቤት ቀበሌ ውስጥ በትወና እና በፅሁፍ ያገለግል ነበር:: ያኔ ይሰራው የነበረው ነገር አሁን ላለበት መንገድ ሆኖታል የመጀመርያ ፊልሙን ከጓደኞቹ ጋር ነበር የፊልሙን:: ሀሳብ ያዳበረው እያለ እራሱን ችሎ ብዙ ፊልሞች መሰራት ጀመረ።
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
ወደ ትወናው የገባው ዘግይቱ ነው ማለት ይቻላል ለበርካታ ዓመት በሹፍርና ይሰራ ነበር ቢሆንም ግን የትወና እና የጥበብ ፍቅር ከእሱ አልተለየውም ነበር ቁመናውም ለፊልምአመቺ እነደሆነ ያየ ሁሉ ምስክር ነው። የመጀመርያውን ሰራ በኦድሽን አልፎ አንድ ብሉ መሰራት ጀመረ ከዛ በኃላ ለቁጥር የሚከብዱ ፊልሞችን ሰርቱል።
ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ዶሮ ማነቂያ ሰፈር ነው፡፡ወደፊልም ሙያ የገባችው እናቷን በመከተል ነበር፡፡የሞዴሊንግ፣የትወና፣የዳንስ ትምህርቶችን ወስዳለች፡፡እስካሁን ከ 14 በላይ ፊልሞችን ሰርታለች:: ከነዚህም ውስጥ ሰምታ ይሆን እንዴ፣ሚስቴን ቀሙኝ፣ደስ የሚል ስቃይ፣ምዕራፍ ሁለት፣መሀረቤን፣እውነት ሀሰት፣አብስትራክት፣ከደመና በላይ በቅርቡ የወጡ አቶ እና ወይዘሮ፣እሱ እና እሷ........የመሳሰሉትን ሰርታለች፡፡በ 12ተኛው የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል የአመቱ ምርጥ አክትረስ በመባል ከደመ... read more
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
ትውልዱ እና እደገቱ አዲስ አበባ ነው የትወናው ፍቅሩ ያሳደገው ከትምህርት ቤት ነው ከዛ ከፍ ብሎ በመጨረሻው በርካታ የመድረክ ትያትሩችን በድርሰትም በትወናም ሰርቱል ትንሽ የማይባሉ ተከታታይ ድራማዎች ተውነውበታል በአሁን ሰዓት አሜሪካ ነው እዛም በርካታ ትያትሮችን አሳይቱል ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጲያ ዲያስፖራ እና የሚስቶቼን ባል አሳይቷል።
የኢትዮጲያ ፊልም ታሪክ ቀደም ብሎ የገባው ኢሳግ ፊልም ፕሮዳክሽን ነው። በኢትዮጲያ ፊልም እደገት ሆነ ውድቀት የራሱን አሸራ ያስቀመጠው ኢሳግ ፊልም ፕሮዳክሽን ባለቤት ኢሳያስ ግዛው ለቁጥር ከባድ ናቸው ብለን መጥራት የምንችላቸውን ፊልሞች፣ዶክመንተሪዎች፣የቲቪ ፕሮግራሞች ቀረፃዎችን ሰርቱል።
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ቄራ ነው ትወናን ከትምህርት ቤት ወደ ቀበሌ እያለ ትያትር ቤት መስራት ቀጠለ በርካታ ትያትሮች ተውኑል ከቅርብ ጊዜዎች እንኳን የፍቅር ማዕበል እና አዝማሪ እና አልቃሽን መጥቀስ ይቻላል። ከትወናም በተጨማሪ ገጣሚ ነው የግጥም መዕድብሎች አሉት በርካታ ደራማዎችን አዲስ ቲቪ ላይ ተውኑል። በይበልጥ የታወቀው በቀናት መካከከል ላይ ሲተውን ነው።