አንጋፋ ተዋንያን ተርታ ውስጥ ይመደባል ውልደቱ እና እድገቱ አዲስ አበባ ከፍተኛ 10 ነው። በርካታ የመድረክ ስራዎች በተለይ ሁኔታ ሀገር ፍቅር ትያትር ቤት በጥሩታ እስከተለየበት ጊዜ ድረስ ለቁጥር የሚከብዱ ትያትሮችን ተውኑል፣በርካታ የሬዲዮ ድራማዎችን በትወና ተሳትፎል እንዲሁም የቲቪ ድራማዎችም ላይ በትወና አይተነዋል።
ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው የፊልም ስራን ከጓደኛቹ ጋር በመስራት ነው ቀደም ብሎ ከትሩዝ ፊልም ፕሮዳክሽን ይሰራ ነበር ብዙም ሳይቆይ በጋራ የከፈቱት የቻርድ ፊልም ፕሮዳክሽን ውስጥ እየሰራ ነው አሁንም ቻርድ ፕሮዳክሽን ላይ ላይ አሸራውን አሳፏርል ለምሳሌ ፀሀይ የወጣች ለት፣ወ/ት ድንግል፣እውነት ሀሰት፣አይገባንም፣አለም በቃኝ፣ጥለፈኝ፣ሀገርሽ ሀገሬ。。。መጥቀስ ይችላል።
ሱራፌል ኪዳኔ መጋቢት በ1978 ዓ.ም ከእናቱ ወ/ሮ አስቴር ደስታ ተወለደ ፡፡ ምስራቅ ታሪኩ እና ሚካኤል ታሪኩ የሚባሉ ወንድምና እህት አለው፡፡ ለአያቱ ወ/ሮ ጣያቱ ተሰማ እና ለአጎቱ ተስፋዬ ደስታ የተለየ ፍቅር እንዳለው የሚገልጸው ሱራፌል ኪዳኔ የማንበብ ልምዱን ያገኘው በሳደገው አጎት ምክንያት ነው፡፡ ሱራፌል የሚኖረው ከባለቤቱ ከአርቲስት ትዕግስት ተስፋ ጋር ሲሆን ትዕግስት ተስፋ በፍቅርና ፖለቲካ ፊልም ዋና ተዋናይት ሆና ሰርታለች በተጨማሪም ወደሀገር ቤት ፊልም ላይ በረዳ ተዋናይነት የሰራች ... read more
ተወዶል ያደገው ደቡብ ክልል ውስጥ አርባ ምንጭ ከተማ ነው ሁሌም ፊልምባየ ቁጥር ፊልም የመስራት ፍላጎቱ ይጨምር ነበረበፍላጎት ብቻ አልቀረም ምንም እንኳን ብሌላ ዘርፍ ቢመረቅም ወደ ፊልም ለመግባት ምንም አላገደውም በመጣበት ጥቂት ጊዜ ወደ ፊልሙ ገብቷል።
ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው ከሞዴሌንግ ወደ ትወና የገባችው በትምህርቱደገሞ ከኔክስት ዲዛይን ዲዛይኒክ ተመራለች በቀለም ትምህርት ደግሞ በፍልስፍና ከአዲስ አበባ ዮንቨርስቲ ተምራለች ከሞዴሊንግ ወደ ትወና ገብታ ቀጥላ አሁንም እየሰራች ነው።
የተማረው ከአርት ጋራ በግራም በቀኝም የማይገናኝ ፖለቲካ ነው:: እሱን ትምህርቱን ትቶ ወደ ፊልም ገብቷል አሁን ላይ ወደ ሾው ለመግባት እያሟሟቀ ነው:: ሀርየት የሚል ከአምዕሮ ህመምተኞች ላይ የሚያጠነጥን ሾዉ ቀረፃውን ሰርቷል በአንዱ ቻናል ብቅ ይላል።
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
የአርት ጏዙን ሚኒ ሚዲያ ቤተሰብ መምርያ አድርጉ ብዙ አስተማሪ ስራዎችን ሰርቶ ወደ ፊልም የመጣው የልጅነት ህልሙ ነበር:: እራሱን ተዋናይ ሆኖ ማግኝት ይሄው ህልሙ ሜዳ ላይ አልቀረም አሁን የሙሉ ሰዓት ተዋናይ ነው።
አንጋፋ ብለን ከምንጠራቸው ተዋንያን ወስጥ ከፊት ይገኛል። ውልደት እና እድገቱ መሀል አዲስ አበባ ፒያስ ነው ጡረታ እስከሚወጣ ድረስ አዲስ አበባ ማዘጋጃ ብዙ ስራዎችን በድምፅም በትወናም ሰርቷል። በይበልጥ የሚታወቁበት ስራ የት ሄደሽ ነበር በሚለው ዘፈን ነው
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
Writer,director and actor at Agaboos press works and film production.
ህይወቱን ለትያትር የሰጠ ነው መቀጠሩ የሚታክቱ መድረክ ስራዎችን በ4ቱም ትያትር ቤት አሳይቷል ምንም እንኳን ትንሽ ፊልም ቢሰራም በርካታ የሬድዮ ድራማውችን ሰርቷል ትረካውችን ሰርቷል በተጨማሪም በተለያዮ ዝግጅቶች መድረክ ይመራል። ሙሉ ስሙ ፈለቀ አበበ ሲሆን ማሀል ላይ የከተተው የእናቱን ስም ነው።