Artists

Faris Biru (ፋሪስ ብሩ)

Actor | Producer

አስረሽ ፍችው፣50ሎሚ፣ባንዳፍ እና አትንኩኝ ፊልም ላይ ተውኑል። አስረሽ ፍችው እና እውነት ሀሰት ፊልም ፕሮዲሰር ነው

Azeb Wondweson (አዜብ ወንድወሰን)

Actress

ሰካራሙ ፖስታ፣ዳፋ፣ወንድ ከሆንክ፣ሮዳስ፣ሄሮሽማ እና ቢሆንስ ላይ ተውናለች፤ ወላፍን የቲቪ ድራማ ላይም እየተወነች ነው ድምፃዊ፣ እና ተዋናይት አዜብ ወንድወሰን።

Sahar Abdulkarim (ሰሃራ አብዱልከሪም)

Actress

ያንቺው ሌባ፣የፍቅር ኤቢሲዲ፣ባትመጭም ቅጠሪኝ፣ ላቭ ያጆ፣ትመጪ እንደው እና እንደ ሀበሻ ላይ ተውናለች። የማዕበል ዋናተኞች የቲቪ ድራማ ላይ እየሰራች ነው

Yetnayet Tamrat (የትናየት ታምራት)

Actress | Producer

ወርቅበወርቅ፣ፍቅር ሲመነዘር፣ሼፋ 2፣ያነገስከኝ እና 50 ሎሚ ላይ ተውናለች፤ ዳና የቲቪ ድራማ ላይ ተውናለች እየተወነች ነው። ያነገስከ'ኝ እና ሃምሳ ሎሚ ፕሮዲሰር ናት የትናየት ታምራት ሚሚ

Yonas Getachew (ዮናስ ጌታቸው)

የተወለደው አዲስ አበባ ነው እድገቱ ባህርዳር ነው።የትወና ፍቅር በሀይለኛው ቢኖረውም ከትወና በፊት ሞደሊንግ ነበር የሰረው ከሞዴሊንግ ወደ ትወና ነው ያመራ ነው።

Tinsae Berhanu (ትንሳኤ ብርሃኑ)

Actor

በልደቴ ቀን ላይ, ቾምቤ ተውኑል: ዘመን ላይ አለ

Natay Getachew (ናታይ ጌታቸው)

ዳይናማዊት፣ዘውድ እና ጎፈር፣የኔ ማር፣ከአንገት በላይ፣ የልብ ቀለበት፣ባየሽልኝ፣በቁም ካፈቀርሽኝ እና ሰባ ዘጠኝ ላይ ተውኖል፤ ዘመን ላይ እየተወነ ነው። በመጀመርያ ጉማ አዋርድ ተስፋ የተጣለበት ተዋናይ አሸናፊ ነበር በዳይናማዊት ፊልም ናታይ ጌታቸው። https://www.facebook.com/natymengesha/

Bayush Kebede (ባዩሽ ከበደ)

Actress | Producer | Writer

አይነጋም ወይ?፣ኤማንዳ፣ሚስተር ኤክስ፣ፀረ ሚልዮን፣ህይወት በደረጃ፣አዲስ ህይወት፣አማረኝ፣የባል ጋብቻ፣የጎደለኝ እና ፍቅርእንዳበደ ላይ ተውናለች። ዳና እና ወላፍን የቲቪ ድራማ ተውናለች እየተወነች ነው የወላፍን ፕሮዲሰርም ናት። አይነጋም ወይ እና ኤማንዳ ፊልም ደራሲ እና ፕሮዲሰርም ናት ባዮሽ ከበደ(ሚጡ)።
Please send us your contributions to our Facebook page or send... read more

Fenan Hideru (ፋናን ህዳሩ)

Actress

ማሬ ማሬ በሚለው ዘፈን ምንአልባትም ከዘፈኑ እኩል የገነነች ተዋናይ በቅርብ አዲስ ፊልም ከ123 ስትዲዮ ጋር እየሰራች ነው:: ጄ ቲቪ ላይ እየተላለፈው ያለው ዝነኛው የሬድዮ ድራማ የነበረው አሁን በምስል የመጣሁ የማዕበል ዋናተኞች ላይ ከዚህ በፊት በሬድዮ መስታወት አራጋው የወከለቻት ብቻ ሳይሆን የሆነቻትን እፁብ ድንቅን ወክላ በቲቪ እየሰራች ነው Please send us your contributions to our Facebook read more

Fekadu Kebede (ፍቃዱ ከበደ)

Actor

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ቄራ ነው። የጥበብ ጉዞን ሲጀምር የጀመረው ከቢንያም ወርቁ ብድን ጋር ነው በዛ ጊዜም ብዙ መድረክ ስራዎችን ሰርቷል ከፊልም ይልቅ ትያትር መስራት ያስደስተዋል በሳምንት 5 እና 6 ትያትር ይሰራል የነበረበት ጊዜም የቅርብ ትዝታ ነው።

Aychesh Eshetu (አይቼሽ እሸቱ)

Actress

በራድ ፍም፣ሁለት አረንጓዴ ጠርመሱች፣ዓለም በቃኝ እና ሀገርሽ ሀገሬ ላይ ተውናለች በቅርብ ይጀምራል ብለን የምጠብቀው ደረሱ መልስ የቲቪ ድራማ ላይ ተውናለች አይቼሽ እሸቱ። https://www.facebook.com/Aychesh-eshetu-1774617509428958/

Yhalashet Woldesilassie (የኋላሸት ወልደስላሴ በለጠ)

Actor

Yhalashet Woldesilassie: Filmmaker at YB FILM PRODUCTION