95min
ወንድ ለመውለድ የሚፈልጉ ቢሞክሩ ግን ሴት ብቻ የሆነባቸው ባል እና ሚስት መጨረሻ ወንድ ለሞልድ የሞከሩት ነገር ልጃቸው ላይ ዋጋ ሲያስከፍላቸው ያሳያል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Helen Bedilu
130min
ባሏ እንደሚቀና የምታቀው ሚስት እሱ እቀናለው እንዲላት የምታደርገውን ነገር የሚያሳይ ትያትር ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):
78min Romance
ይብቃን የተባባሎ ፍቅረኛሞች አንዱ አንዱን ለማሰቀናት እና ለማናደድ የሚደርጉትን ጥረት የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Etsehiwot Abebe , Abiy Gebremariam , Mahlet Fekadu
95min
ልጁን ፍለጋ ከአሜሪካ የመጣ አባት ልጁን ፍለጋ የሚያደርገውን ጥረት እና በዛ ውስጥ የሚያጋጥመውን የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Dereje Haile