Movies

Sorted by:
Siyamrsh Yikir (ሲያምርሸ ይቅር) (2016)

91min

ሲያምርሽ ይቅር ከሚስቴን ቀሙኝ ፊልም ደራሲ፣ከወ/ሪት ድንግል፣ባንዳፍ ፊልም ደራሲ እና ዳይሬክተር ልኡል ሠፈፈ ፊልም ሁለት ወንድማማቾች ሰው በመርዳት የሚያምኑ እና ሁለት እትማማቾች የሚረዳን ስጠን የሚሉ በህይወት አጋጣሚ ተገናኛተው የሚፈጠረውን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Kassahun Fiseha , Engidasew Habte

Keletat (ከእለታት) (2015)

95min Drama | Family

በቅድስት ይልማ የተደረሰውና ዳይሬክት የተደረገው #ከእለታት; ፊልም ተመረቀ፡፡ የ1፡35 ደቂቃ ርዝማኔ ያለውን ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ 6 ወር እንደፈጀ ታውቋል፡፡ ፊልሙ፣ሁለት በተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ተፈጥሮ በአጋጣሚ የሰጠቻቸውን ስጦታ እንዴት እንደሚጠቀሙበት የሚያ... read more

Director(s): Kidist Yilma

Actor(s) & Actress(s): Etsehiwot Abebe , Ruta Mengisteab

Tegaletin (ተጋለጥን) (2014)

91min

የተደበቀ ፍቅር ያለቸው የቤት ሰራተኛ እና ጥበቃ እንዲሁም አብሮ የሚማሩ ጎሮቤታሞች ፍቅራቸው እንዳይጋለጥ የሚያደርጉትን ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Degemign (ድገሚኝ) (2013)

86min

ከዮንቨርስቲ ጀምሮ አብሮው መዋል የጀመሩ 3ትጓደኛሞች በፍቅር ህይወታቸው የሚጋጥማቸውን የሚያሳይ ፊልም ነው።

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Aynegam Wey (አይነጋም ወይ) (2007)

89min

እናቱን ለማሰከም ብላ የማትፈልገውን ትዳራ መስርታ የሚያጋጥማትን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Bayush Kebede

Bechereka OቨR (በጨረቃ ኦቨር) (2017)

91min Comedy

የሚወደውን ድምፃዊ ኮንሰርት ለመግባት ያሳበ ሰው በፕሮቱኩል ምክንያት ታባሩ በጨረቃ የሚገጥመውን ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Blen (ብሌን) (2010)

101min

በመኪና አደጋ ምክንያት የዓይኖቹ ብሌን ማየት ያቃታት ብሌን ፍቅረኛዋ የሚያደርገላትን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Aygebanm (አይገባንም) (2015)

105min

ቀደሞ የነበረበት ህይወት ብዙ ልጆች እንዳፈራ ያላወቀ ሰው ትምህርቱን ጨርሱ ለመግባት በወሰነበት ጊዜ ፈተና ሲሆንበት ያሳያል

Director(s): Abdisa Mitiku

Actor(s) & Actress(s): Michael Million , Misgana Atnafu , Mekonnen Leake

Achaye (አቻዬ) (2011)

95min

በቁመና የሰማይ እና የምድር ልዮነት ያላቸው ፍቅረኛሞች የሚያጋጥማቸውን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Aba Estifanos (አባ እስጢፋኖስ) (2000)

60min

በድሮ ጊዜ ስነበሩ እስጢፋኖስ ስለተባሉ ሞንክሴ የሚያትት ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Eskemeche (እስከመቼ) (2017)

100min Comedy

ከገጠር በከባድ ችግር ወደ አዲስ አበባ የመጣ ወጣት የሚያጥመውን ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Mekonnen Leake , Bezawit Mesfin

Asresh Fichiw (አስረሽ ፍቺው) (2016)

102min

ለሴት ከፍተኛ ጥላቻ ያለው በተደጋጋሚ ሴት በመደብደብ ፖሊስ ጣቢያ የሚገኝ ሰው የሚያጋጥመውን እና የሚደርስበትን ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Alemseged Tesfaye , Fikirte Desalegne , Faris Biru