Movies

Sorted by:
Filiya (ፊሊያ) (2016)

85min

ያልወላዳቸውን ልጆች ከአባት በላይ ሆኖ ያሳደገቸው ልጆች ታሪክ እና የአባት ፍቅር የሚያሳይ ፊልም

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Genet Nigatu

Bodyguard (ቦዲ ጋርድ) (2013)

104min

ትንሽ እህቱን ላማሳካም ብዙ አሳዳጅ ያላት የሀብታም ልጅ ቦዲ ጋርድ ሆኖ የሚያጋጥመውን ችግር ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Mahder Assefa

Amen (አሜን) (2014)

98min

ስለ አባቱ ሀገር ለማወቅ ከአባቱ ጋር ወደ ኢትዮጲያ መጥተው ወደ ትውልድ ሀገር በሚይድበት ወቅት የሚያጋጥማቸውን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Solomon Bogale

522 (፭፻፳፪) (2007)

110min

ግንኝነት መፈፀም ያቃተው ወጣት የሚያጋጥመውን እና የሚወስነውን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Yetekelekele (የተከለከለ) (2017)

103min Drama | Romance

የተከለከለ ፍቅርን ለማግኛት የሚደረግ ጥረት እና የሚያጋጥሙ ፈተናውች የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Mohammed Miftah , Selam Tesfaye

Yemechereshawa Kemis (የመጨረሻዋ ቀሚስ) (2012)

93min

ከኤች አይቪ ኤድስ ጋር አብሮ የሚኖሩ ታዳጊ ወጣቱች ከእድሜያቸው ጋር አብሮ ያደገው ፍላጎታቸውን ማሞያ እድሜ የለን ብለው ሞታቸውን የሚጠብቁ የሚያጋጥማቸውን ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Fikir Simenezer (ፍቅር ሲመነዘር) (2014)

101min

ገንዘብ ያለው ወንድ እየቀረበች ብዙ ንብረት የሚሆናትን የምትገዛ ሴት ሀብታም ነው ብላ የቀረበችው ባቴንደር ህይወቱ ውስጥ የሚፈጥረውን ያሳያል

Director(s): Kirubel Asfaw

Actor(s) & Actress(s): Solomon Bogale , Yetnayet Tamrat

Yarefkubet (ያረፍኩበት) (2014)

88min

አንድ ወጣት በቀድሞ ትዳሩ ብዙ ችግር ያፈራች እና አንድ ሴት ልጅ ያለቻት እናት በትዳሩ የሚፈጠረውን ለመታደግ ልጁን ለማስተካል ጥረት የሚያደርገውን ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Solomon Muhe , Shewaferaw Desalegn

La Borena (ላ ቦረና) (2013)

100min

ለጥናት ወደ ቦረና የምትሄድ ፈረንሳያዊት ይዞት ከሚዬደው ሹፌራ ጋር መንገድ ላይ ሆነ ቦረና ላይ የሚያጋጥማቸውን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Flying Hearts (በራሪ ልቦች) (2010)

90min

በአባቱ እና ሁለት ባፈቀሮት ልቦች መካከል ያለች ሴት ህይወት በዚህ መሀል ስለሚያጋጥማት ነገር ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Yeqoshe Lij (የቆሼ ልጅ) (2016)

91min

ቆሼን ለሀይል ምንጭ ለመጠቀም ጥናት የሚያደርጉትን ቡድን የተቀላቀለች ሴት ቆሼ ውስጥ የሚያጋጥማትን ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Eden /Esua Nech (ኤደን / እሷ ነች) (2015)

91min

የፍቅረኛው ወንድም አባቱን ሲገድል በማየቱ ምክንያት የሚደርስበት ችግር የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Marta Goytom , Esmael Hassan , Yohannes Tefera , Fikirte Desalegne