Nov. 20, 2017, 8:36 a.m. by
EtMDB
ባለፈው ፍርያት በHAPA እጩ መሆንዋን ገልጸን እንደነበር ይታወሳል። በትናንትናው እለት ፍርያት በInstagram ፔጇ ላይ ሽልማቷን ይዛ ባማረ አለባበስ ፎቶዋን ለደጋፊዎቿ ሼር አርጋለች። Team EtMDB እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎናል ለማለት ይወዳል።
The beautiful actress received HAPA film award in California.
Jan. 10, 2018, 11:12 a.m. by
EtMDB
ታዋቂው የስዊድን የልብስ አምራች ኩባንያ H&M ብዙዎችን ያስቆጣ የሁዲ ሹራብ አንድ ጥቁር ህጻን ተለብሶ በላዩ ላይ "Coolest monkey in the jungle" የጫካው አራዳ ዝንጀሮ የሚል ጽሁፍ ይነበብበታል። ይህ ምስል ብዙዎችን አስቆጥቷል። እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2016 ጀምሮ ወኪል የነበረው ኢትዮጵያ ካናዳዊው አቤል ተስፋዬ(The Weeknd) በሁነታው እንዳልተደሰተና ከH&M ጋር የነበረውን ኮንትራት እንደሚያቋርጥ በሶሻል ሚድያ ላይ አስታውቋል። H&M ወድያዉኑ የሁዲውን ሽያጭ ከUS ገበያ አንስተውታል።
ኩባንያው ለፒትፎርክ በተሰጠው መግለጫ ላይ "ይቅርታ, ብዙ ሰዎች ስለ ምስሉ በጣም የተበሳጩ መሆናቸውን እገነዘባለን.እኛ በ H & M መሥሪያ ቤት ውስጥ የምንሠራው እኛ ተስማምተን እንሰራለን. ስለዚህ ትክክለኛውን ህትመት መመለስን እናሳያለን, ስለዚህ ምስሉን ከ...
Dec. 23, 2017, 4:21 p.m. by
EtMDB
Addis Video Art Festival (AVAF) intends to provide a platform for innovative video art in Addis Ababa and abroad.
The festival Love Triangle በሃሳብ መሃከል will screen throughout the city from
December 24- January 3 (ታህሳስ ፩፭-፪፭).
SELECTED ARTISTS
Mohamad El-Hadidi, Mulugeta Gebrekidan, Marie-France Giaraudon, Martha Haile, Edgar Endress, Shahar Marcus and
Nazaket Ekici, Helina Metaferia Carolin Koss, Michael MacGarry, Susanne Wawra, Onyinye ...
Dec. 1, 2017, 8:45 a.m. by
EtMDB
በተለያዩ የሃገራችን ፊልሞች እና የቴለቭዥን ድራማ ላይ የምናውቃት
ሃናን
ታሪክ ወንድ ልጅ መውለዷን በትናንትናው ለት በInstagram ፔጇ ላይ ፖስት ባረገችው ፎቶ አስታውቃለች። Team EtMDB ለሷ፣
ለቤተሰቦቿና ለመላው አድናቂዎቿ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክታችንን ለናስተላልፍ እንወዳለን።ወላፈን