Blogs & Articles

Aladdin the movie (ተወዳጁ ፊልም ዳግም ወደ ሲኒማ ቤት ሊመለስ ነው)

እ.ኤ.አ በ1992 ዓ.ም. ነበር የመጀመርያው አላዲን የተሰኘው ፊልም ለተመልካቾች የደረሰው። ይሄው አሁን ደግሞ ፊልሙ እንደገና በአክሽን የፊልም ዘውግ ተሰርቶ ለተመልካች ሊደርስ መሆኑን ከወደ ዲስኒ የተሰማው ዜና ይዘግባል። በጋይ ሪቺ ዳይሬክት የተደረገው ይህ ፊልም ዊል ስሚዝ ፣ ነቪድ ኔጋባን ፣ ፍራንክ ዎከር ፣ ማርዌን ኬንዛሪን እና ጃዝመን ማናን እንደሚያካትት ለማወቅ ተችሏል። Aladdin the movie በፊልሙ ውስጥም የግራሚ አሸናፊ የሆነው “ኤ ሆል ኒው ወርልድ” የተሰኘው ሙዚቃ ማጀቢያ ሆኖ ገብቷል። ሙዚቃው በምርጥ የማጀቢያ ሙዚቃ ዘርፍ የኦስካር ሽልማትንም ማሸነፍ የቻለ ነው። አዲሱ አላዲን ፊልም ከሜይ 24 ጀምሮ ለእይታ ይበቃል።

source:...

The chain of Ethiopian Drama (የኢትየጵያ ድራማ ያሰረው ሰንሰለት)

ቲቪ ድራማዎች በዝተዋል፣ከህዝብ ፍላጎት እና ከሚዲያ መብዛት አንፃር ገና ያስፈልጋሉ... በሁለት የተከፈሉ ሀሳቦች ሊነሱ ይችላሉ ከሁሉም ግን ማንንም የሚያስማማው እውነት ከጥቂት አመት በኃላ በርካታ የቲቪ ድራማዎች መቅረብ ጀምሮል ለዚህ አንዱ ምክንያት ብዙ ሚዲያዎች መከፈት ሊጠቀስ ይችላል። በዚ ላይ ሳይነሳ መቅረት የሌለበት በስሜታዊነት ይሁን በችኮላ እንዲሁም ስፖንሰር ማጣት እና ወጪ መሸፈን ከብዶ ትንሽ የማይባሉ ተከታታይ ድራማዎች ተጀምረው ከአንድ ምዕራፍ በላይ መጎዝ አልቻሉም። በርካታ የቲቪ ድራማዎች የሚተላለፍበት ኢቢኤስ ነው ከሚተላለፎት መሀል ደሞ ከሰሜን አሜሪካ ተሰሩቱ የሚቀርበው ሰንሰለት አንዱ ነው የድራማው ደራሲ ተመስገን አፈወርቅ<...

10 things you didn't know about Girum Ermias (ስለግሩም ኤርምያስ የማታውቋቸው 10 ነገሮች)

  1. በወጣትነቱ በፈፀመው ስህተት ተፈርዶበት ማረምያ ቤት (እስር ቤት) ታስሮ ነበር
  2. በጭሰ ተደብቄ ፊልም ላይ ሀሺሽ በመጠቀሙ ምክንያት ክስ እንዲቀርበበት እንቅስቃሴ ተጀምሮ ነበር
  3. ስደት ሊወጣ መንገድ ላይ የሆሊላንድ አካዳሚ ማስታወቅያ ሰምቶ ለመማር ተመልሶል
  4. ዱባይ ሄዱ ተዋናይ መሆን ለሚፈልጉ ሰዎች ሰልጠና ሰጥቱል እንዲሁም የተወሰኑ ፊልሞች ላይ ትወና ዳይሬክተር ነው
  5. ከሰራባቸው ፊልሞች ከ70% በላይ ላይ የፊልም ፅሁፎ ከደራሲዎች ጋር ድጋሚ ፅፎል፤ እንደ እገዛም በትወና ያልተሳተፈበት የጓደኞቹን ፊልሞችን ስክሪብት ፅፎል።
  6. የኢትየጵያ ቦክስ ፌደሬሽን አባል ነው
  7. ከትወና በፊት በቦዲ ጋ...

Zemen Drama From my Point of View (ዘመን እንደ እኔ እይታ)

በኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ ታሪክ በሳምንት ሁለት ቀን በመታየት ቀዳሚ የሆነው ዘመን ድራማ በርዝመት ከዚህ በፊት የሰሩትን ሰውለሰው በቅርብ ያለቀውን ዳና በልጦ አሁን ባለበት ክፍል ብቻ ረዥም ክፍል በማሳያት(አሁንም እየታየ ነው) ከፊት ይገኛል ዘመን፤ ከአንጋፋዎቹ አበባ ባልቻ፣ስዩም ተፈራ፣ዘውዱ አበጋዝ፣አብራር አብዱ... መሃል ላይ ካሉት ሀና ዮዋሀንስ፣ሳምሶን ታደሰ(ቤቢ)፣ሰለሞን ቦጋለ፣ኤልያስ ሻፊ... የማለደ ከከቦች ተወዳዳሪ እና አሸናፊ የነበሩት እነ አዩ ግርማ፣ጸደይ ፋንታሁን፣ሙሉጌታ ዘሚካሄል፣ቤቴልሄም ኢሳያስ... በዘመን ዝና ያተረፉት ወጣቱችን ማስተዋል ወንደወሰን፣እስክንድር ታምሩ፣ትንሳሄ ብርሃኑ፣ቁመነገር ደረጀ... ከአሜሪካ እየተመላለሰች የምትሰራውን ፍሬህይወት ታምራት ጨምሮ በርካታ ተዋንያንን አሳትፎል ደራሲው መስፍን ጌታቸው ዳይሬክ...