June 15, 2017, 8:42 p.m. by
Calling all Photographers, filmmakers, Fashion Designers, Architects, Visual Artists, Graphics Designers,
Animators, Game/App/Software Developers, Video Artist Digital Artist Craftspersons, Sculptors,
Printmakers and/or Pottery Makers?
Do you have ideas for a collaborative Arts project?
If so we want to hear from you. For the month of March 2018 Creative Futures programme will be taking over
xHub Addis<...
Feb. 4, 2018, 7:09 a.m. by
EtMDB
International coproductions epitomize a form of artistic collaboration involving partnership and dialogue. With
a view to encouraging new collaborative working processes and innovative productions involving international
cultural exchange, Goethe-Institut set up a new coproduction fund in the summer of 2016 to promote new
working networks and approaches within a global context and to explore new forms of...
Nov. 6, 2017, 10:11 p.m. by
EtMDB
ለብዙ ዓመታት የለፋንበት የኢትዮጵያ የፊልም ፖሊሲ ከብዙ ድካምና ጥረት በኃላ በኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት እነሆ ዛሬ ዓርብ ጥቅምት 24, 2010 ዓም ጸደቀ።
እናም ከዛሬ ጀምሮ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ የፊልም ዘርፋችን የሚመራበት ፖሊሲ ከነማስፈጸሚያ ስትራቴጂው ኖረን።
ይህ በህይወቴ እጅግ በጣም ስለፋበት ስጠብቀውና ስጓጓለት የነበረው የኢትዮጵያ ፊልም ፖሊሲ በመፅደቁ የተሰማኝ ደስታ ወደር የለውም ብሎ ተናግሯል አርቲስት ደሳለኝ ሐይሉ።
ይህ የፊልም ፖሊሲ ከጥንስሱ ጀምር እዚህ እስኪደርስ ድረስ ሁሉንም ዓየነት አስተዋፆ ላደረጋቹ ግለሰቦች፣ የማህበራት አመራሮችና አባላቶች፣ ሚኒስትሮች፣ ሚ...
Aug. 28, 2016, 7:01 p.m. by
EtMDB
እንደ መግቢያ
ምንም እንኳ ለአንድ ፊልም ማማር የሁሉም 'ጥበብ' ቅንጅት ጉልህ ድርሻ ቢኖረውም የሁሉም ጥሩ ፊልም መሰረት ማለት ይቻላል 'ጥሩ' ስክሪፕት /የፊልም ፅሁፍ/ ነው ተብሎ ይታመናል።ፕሮዲውሰሩም ገንዘቡን የሚያወጣው ስክሪፕቱ 'ጥሩ' ሲሆን ነው።ለሁሉም ከካሜራ ፊትም ሆነ ከካሜራ ጀርባ ላሉ ሙያተኞች ጥሩ ስራ መሰረት አሁንም ጥሩ ስክሪፕት ነው።ምንም እንኳ በተለያየ ምክንያት ታሪኩን በመተው ሌሎች 'ጥበባት' ላይ ትኩረት የሚደረግበት አጋጣሚ ቢፈጠርም ብዙዎች ይሄ ፊልም ጥሩ ነው የሚሉት ከፊልሙ ታሪክ ተነስተው ነው።ለዚህም ነው እውቁ የፊልም ሙያተኛ (ካልተሳሳትኩ) አልፍሬድ ሂችኮክ ፊልም ለመስራት የሚያስፈልጉ ሶስት ነገሮች
- Scrip...