Dec. 19, 2016, 11:21 p.m. by
EtMDB
"አጥር ሳናጥር ሳንከልል ድንበር እንዋደድ እንከባበር!!!!
ለመወደድ ለመከባበር ምክንያት አንፍጠር በአምሳሉ መፈጠራችን ይበቃል ሰው መሆናችን!!!!"
በነቁራ ልጀምር እንዴ...በእውቀቱ ስዮም እንዲህ ብሉ ነበር "እኛ ኢትዮጲያዊያን የመጀመርያ መሆን እንወዳለን የሁሌም ጀማሪ መሆን እንፈልጋለን በጣም ስለምንወድ ቤት ውስጥ ሁለተኛ ልጅ በመሆን የመጀመርያ ነን እንላለን።" ብሉ ነበር እና እና ፫ት ማዕዘን 2ት ማስታወቂያው ላይ ሰራዊት ፍቅሬ "ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጲያ በ5ት ቋንቋ Sound Track የተሰራለት ፊልም" ይላል ቴዲ የብዙ ነገር ጀማሪ ነው ፊልም በሲኒማ ቤት ማሳየት አሁን ቁሚ የሆነው በሁሉም ሲኒማ ቤት ማስመረቅ በአባይ ወይስ ቬጋስ ነው የተጀመረው፣ መኪና ለተዋናይ መሸለም...
June 2, 2017, 8:23 a.m. by
EtMDB
By Girmachew Gashaw
After 25 year stay abroad, Yigremachew Gerbre, studying the root cause of the problem in the film industry has recently opened a well-refined twofold cinema house named Vain on the forth floor of the Dembel City Center.
Culture and Tourism Ministry and Industry Development Director Desta Kassa together with Honorable Doctor Tesfaye Abebe, inaugurated the cinema houses. The coming into play of such infrastructure is believed to provide the audience...
June 12, 2017, 9:02 p.m. by
EtMDB
By Girmachew Gashaw
The first Ethiopian public cinema house was established by an Algerian citizen who came from France in 1890 E.C. Back then, citizens were not familiar with cinema, they were fearful of watching a film on a white fabric, stretched on one of the walls of that house. And people said, " How dare this Ferengis' (White men) summoning devil do magic on a piece of cloth."
As the saying goes, the then cinema house was dubbed by the public as Satan house or de...
April 13, 2017, 6:36 p.m. by
EtMDB
የዘንድሮ (ምዕራፍ 3) የማለዳ ኮከቦች የትወና ውድድር አሸናፊ የሚቀጥለው ሳምንት ይታወቃል ሰለዚህ እሰከ ሰኞ እንዲያሸንፍ ለምንፈልገው ተወዳዳሪ ሞቅ አርገን ድምፅ የምንሰጥበት ጊዜ ነው ማለት ነው።
የአሁኑ ውድድር እንደ ባለፈው እንደ ካቻአምናው አዝናኝ ነበር!
ለአሸናፊነት ስጠበቅ የነበረው ካሳሁን ለመጨረሻ ሳይደርስ መቅረት፣እንደ ራህዋ ሳይጠበቁ ማስደመም፣ ሜላትን የመሰለ ተዋንናይት እንደ ብፁሀን በጣም አዝናኝ ሰው... ብቻ ቡዙ አይተናል እኔ ማለፍ አልፈልግም አሱወድቁኝ ያለው፣"እማ አትበይ" የተባለችውን ጨምሩ ማለት ነው፡፡
ምርጥ 10 ከገቡት ውስጥ በጣም ሁለቱ ይገርሙኛል ዘላለም እና ኤልሳቤት፣ ዘላለም በጉልበቱ እዚ የደረሰ ነው አላቀረብኩም መቼ ሰራው ብለው ተቁጥቱ ያስደመመ ልጅ ነው አንደኛ ይወጣል ብዬ የምጠብቀው ከወንድ እሱ እና አዛርያስን ነው
ሌላዋ ኤልሲ...