June 12, 2017, 9:02 p.m. by
EtMDB
By Girmachew Gashaw
The first Ethiopian public cinema house was established by an Algerian citizen who came from France in 1890 E.C. Back then, citizens were not familiar with cinema, they were fearful of watching a film on a white fabric, stretched on one of the walls of that house. And people said, " How dare this Ferengis' (White men) summoning devil do magic on a piece of cloth."
As the saying goes, the then cinema house was dubbed by the public as Satan house or de...
April 13, 2017, 6:36 p.m. by
EtMDB
የዘንድሮ (ምዕራፍ 3) የማለዳ ኮከቦች የትወና ውድድር አሸናፊ የሚቀጥለው ሳምንት ይታወቃል ሰለዚህ እሰከ ሰኞ እንዲያሸንፍ ለምንፈልገው ተወዳዳሪ ሞቅ አርገን ድምፅ የምንሰጥበት ጊዜ ነው ማለት ነው።
የአሁኑ ውድድር እንደ ባለፈው እንደ ካቻአምናው አዝናኝ ነበር!
ለአሸናፊነት ስጠበቅ የነበረው ካሳሁን ለመጨረሻ ሳይደርስ መቅረት፣እንደ ራህዋ ሳይጠበቁ ማስደመም፣ ሜላትን የመሰለ ተዋንናይት እንደ ብፁሀን በጣም አዝናኝ ሰው... ብቻ ቡዙ አይተናል እኔ ማለፍ አልፈልግም አሱወድቁኝ ያለው፣"እማ አትበይ" የተባለችውን ጨምሩ ማለት ነው፡፡
ምርጥ 10 ከገቡት ውስጥ በጣም ሁለቱ ይገርሙኛል ዘላለም እና ኤልሳቤት፣ ዘላለም በጉልበቱ እዚ የደረሰ ነው አላቀረብኩም መቼ ሰራው ብለው ተቁጥቱ ያስደመመ ልጅ ነው አንደኛ ይወጣል ብዬ የምጠብቀው ከወንድ እሱ እና አዛርያስን ነው
ሌላዋ ኤልሲ...
April 16, 2017, 3:55 p.m. by
EtMDB
"ተደራራቢ ፈተና……ሣቅና ደስታዋን ያልነጠቃት ጠንካራና ጉደኛ ፍጥረት!!"
……ቤዛዊት መስፍን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክህሎታቸውን አደባባይ አውጥተው ታዋቂነትን ካገኙ የዘመኑ እንስት ተዋናይት የምትመደብ ናት። ዳና በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ላይ፦ጦሽ የሚያደርጋትና የምትንቀዥቀዥ ነፃ ሴት የሆነችውን የሊያ-ገፀባህሪን ወክላ ባሳየችው ድንቅ የትወና ብቃቷ በሰፊው የታወቀች ሲሆን፤ በሼፉ ቁጥር ሁለት ፊልም ላይ የጨርቆስ ልጅ ሆና የሰራችው ፊልምም ብቃቷን ያሳየችበት ነው!!……ከዚያ ውጪ በተለያዩ ፊልሞች ...
June 12, 2017, 10:48 p.m. by
Tigist
“One–Man-Show” a New insight in Ethiopian Theater
ቴአትር ቅብብሎሽ ፣ከአንድ ስው መነባንብ ወደ ንግግር እያደገና እየዳበረ የሚሄድ ፣ በተለያየ ዘውጎች ተቀናብሮ እና ማስተላለፍ የፈለገውን መልእክትና እውነት ይዞ የሚቀርብ የኪነጥበብ አውድ ነው፡፡ በተለይ በሀገራችን
የቴአትር ታሪክ ውስጥ ከወጥ እሰከ ውርስ ትርጉም ስራ ከአሳዛኝ እስከ አስቂኝ ፤ ከሽሙጥ እስከ ስላቅ ያሉትን ዘውጎች አስተናግዷል፡፡ ከዚህ ባለፈ አስር ሰው ከማይሞሉ እሰከ በመቶዎች በሚቆጠሩ ሰዎችን ያስተናገዱ የሙሉ
ሰዓት ተውኔቶችን ማየትም ችለናል (የሙሉ ሰዓት ተውኔት እስከ ሁለት ሰዓት የሚፈጅ ተውኔት ማለት ነው)፡፡
በ20 ኛው ክፍለ ዘመን የዘመናዊ የኢትዮጵያ የቴአትር ታሪክ መባቻ ላይ እነ በጅሮንድ ተክለሐዋሪያት ...